ድንገተኛ የቤት ቃጠሎ የተጐዱ ቤተሰቦች እናግዝን

Community

Emergency

Los Angeles - U.S.A

Start Date : 28th April 2025

End Date : 25th May 2025

ድንገተኛ በቤት እና በንብረት ላይ ባጋጠመ የእሳት አደጋ እርዳታ ስለመጠየቅ

አበበች ዘውዱ በሽሮ ሜዳ አካባቢ የሚገኙ እናት ሲሆኑ የሚኖሩት ከ5 ልጆቻቸው እና ከባለቤታቸው ጌታቸው ጋር ሲሆን በአሁን ስዓት በአጋጠማቸው ድንገተኛ በእሳት ቃጠሎ ቤታቸው እና ንብረታቸዉን ስላጡ አሁን በአስቸጋሪ ሁኔታ ላይ ይገኛሉ እና በተቻለን አቅም ምግብ እና መጠለያ ስለሚያስፈልጋቸው የተቻለንን እናድርግላቸው

Goals

$ 50000

Raised

$ 0

Also To Go

$ 50000

Not Yet Completed

319 days to go