የአቶ ጌታሁን የቀብር ስርዓት እንዲፈፀምላቸው እናድረግ

Individual

Emergency

Addis ababa - Ethiopia

Start Date : 24th June 2025

End Date : 31st July 2025

ቀብር ማስፈፀሚያ መዋጮ

አቶ ጌታሁን ወንደወሰን በ70 ዓመት እድሜ ውስጥ የሚገኝ ጐልማሳ ሲሆን ከአርባ ምንጭ ወደ አ.አ ከመጣ 5 ዓመት ይሆነዋል ምንም አይነት ወዳጅ ዘመድ ስላልተገኘ አሁን ላይ ባጋጠመው ህመም ምክንያት ህይወቱ ስላለፈ ለቀብር ማስፈፀሚያ የሚሆን ገንዘብ ስላልተገኘ ተባብረን ቀብሩን እንዲፈፀም እናድርግለት

Goals

$ 1000

Raised

$ 0

Also To Go

$ 1000

Not Yet Completed

252 days to go