Individual
Medical
Addis ababa - Ethiopia
Start Date : 24th June 2025
End Date : 31st July 2025
በኩላሊት ህመም ለሚሰቃየው ሚኪ እንድረስለት
ዮናስ ገብሩ የ25 አመት ወጣት ሲሆን የቀን ስራ እየሰራ እራሱን የሚያስተዳድር ታታሪ ወጣት ነው በገጠመው ድንገተኛ ህመም ሆስፒታል በሄደ ሰዓት ሁለቱም ኩላሊቱ ፌል እንዳደረገ ይነገረዋል እናም ሀኪሞቹ በአስቸኳይ ንቅለ ተከላ እንዲያደርግ ያሳወቁት ሲሆን በአሁን ሰዓት እሱ ለህክምናው የሚሆን ገንዘብ ስለሌለው ህይወቱን ለማትረፍ ሁላችንም እንተባበረዉ ።
Goals
Raised
Also To Go
$ 1000Not Yet Completed